Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር አለ — ቤተልሔም ተዘራ

የጭንቁ ጊዜ ሳይመጣ ግዳጅ ሳይሆንብኝ

አመልካለሁ በውዴታ አየተገዛሁ ለጌታ (፪x)

ግዴታዬን ለማክበር አይደለም የማመሰግነው

ይልቁንም ፍቅሩ ጨምሮብኝ አጣሁኝ የምለው (፪x)

ሳይወዱ ጌታ ነህ ቢሉት ቀን አስገድዷቸው

እኔ አስቲ ልዘምርለት ምቹ ሳለ ጊዜው (፪x)