Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር አለቴ — ነጻነት አሰፋ

እግዚአብሔር አለቴ አምባ መድሃኒቴ

የምታመንብህ አምላኬ ረዳቴ

አንተ መጠጊያዬና እና ደህንነቴ

እወድሃለሁኝ አቤቱ ጉልበቴ

ተስፋዬን በአምላኬ አድርጌአለሁ

በእርሱ መሰማሪያ መስጌአለሁ