Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር አዋቂ ነው — ካሳሁን ለማ

እግዚአብሔር : አዋቂ : ነው : ስራውን : ይመዝናል

እንደ : ሰው : እንደሰማ : እንዳየ : መች : ይፈርዳል

ከእኔ : ይልቅ : ስለ : እኔ : እርሱ : ያስባልና

(ሃሳቤን : በእርሱ : ጣልኩት : አያሳፍርምና)