Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ብቻውን — ወርቅነህ አላሮ

እግዚአብሔር ብቻውን መርቶ

በፀናች ክንድ በድል ረትቶ

የምታስፈራውን ምድረበዳ

ተሸገርን በጌታ ሳንጎዳ

የፈራናትንም ምደረበዳ

ተሸገርን በእግዚአብሔር ሳንጎዳ