Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ብርሃኔና — ታደሰ እሸቴ

ከባርነት ቀንበር ያወጣኸኝ

እስራቴን ፈተህ የለቀከኝ

ምሥጋናዬን እንካ የእኔ ጌታ

እንዳንተ አላየሁም የሚረታ

የሕይወት ምንጭ ነህ ለተጠማ

እንዲሁም ብርሃን በጨለማ (፪x)