Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ቤትን — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰራተኞች በከንቱ ይደክማሉ

እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች በከንቱ ይደክማሉ

ሃብትና በረከት ከአባት ይወረሳል

መልካምን ሴትን ግን ማንስ ያገኛታል