ከምናስበው ከምንገምተው ክምናውቀውም በላይ ነው
እግዚአብሔር እርሱ ድንቅ ነው
ማን ይመስለዋል እርሱ እግዚአብሔር ነው
ሊቀረብ በማይቻል ብርሃን ውስጥ ነው
ከእርሱ በፊት አምላክ አልተሰራም
ከእርሱ በሃላም ማንም ዓይኖርም
ከምናስበው ከምንገምተው ክምናውቀውም በላይ ነው
እግዚአብሔር እርሱ ድንቅ ነው
ማን ይመስለዋል እርሱ እግዚአብሔር ነው
ሊቀረብ በማይቻል ብርሃን ውስጥ ነው
ከእርሱ በፊት አምላክ አልተሰራም
ከእርሱ በሃላም ማንም ዓይኖርም