Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር መልካም ነው — በረከት ተስፋዬ

በሕይወቴ ያለፈውን ዞር ብይ ሳየው ስመለከተው

የእኔ ጉልበት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ መልካምነቱ ነው

የእኔ ብርታት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ ኧረ እርሱ ጌታ ነው