Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ነህ — መስከረም ጌቱ

ልዑል አምላካችን እስኪ እንስገድልህ

የሚያክልህ የለም በግርማም በኃይልህ

ሥልጣናት አለቆች ለአንተ ተገዙ

ውበትህን አይተው በግርማህ ፈዘዙ