Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ሲናገር — አርነት ከበደ

የሚገርመኝ እኔ ቅጥሩ ታላቅ ነው

ማንም እንዳይነካኝ ለእኔ ያሰበው

ተዘልለሽ ኑሪ እኔ ከአንቺ ጋር ነኝ

ለምን ትፈሪያለሽ . (1) .