Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ታማኝ — እንዳሻው ታሪኩ

1.ያለውን ሊፈጽም እግዚአብሄር ታማኝ ነው

ሰማይ እንኩዋን ሰምቶት ጸና ሁን እንዳለው

እኔ ልመን እንጂ ልስማው ልታዘዘው

በእምነት የቀዳሁት ውሀ ወይን ሆኖ አየዋለሁ

ነገር ከብዶት አያውቅ ከቃሉ ምን ሊያመልጥ

ሁሉ ተገዢ ነው እርሱን የሚያዳምጥ