Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ — ዳግማዊ ጥላሁን

በዕውቀትህ ቀላያት ተቀደዱ

በማስተዋልህ ሰማያት ጸኑ

ጥበብህ ምድርን መሠረተ

ደመና ጠልን አንጠበጠበ