Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
— እንዳልካቸው ሃዋዝ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ለክብሩ መጨረሻ የሌለው
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ለኃይሉ መጨረሻ የሌለው (፪x)
እዘምራለሁ ለእርሱ እቀኛለሁ
የክብሩን ብዛት ግርማውን እያየሁ