ቁጥር 1 · Verse 1
የባለዋቂዎች ቃላት ቢደረደር
ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለአንተ ቢነገር
የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጽሃል
አሰራርህን አይቶ ፍጥረት ይገረማል
እንዲህ እንዲህ ይልሃል