Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ትልቅ ነው — ዮሴፍ በቀለ

እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x) ኦሆሆ

ምሥጋናውም ብዙ ነው (፪x) ሃሌሉያ

ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ

ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፪x)

የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ