Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ትቶልኛል — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

ብዙ ትቶልኛል

ብዙ ወደዋለሁ

ብዙ እኔን ምሮኛል

ብዙ አከብረዋለሁ

በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ

በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ