Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ትቶኛል — ግሩም ታደሰ

እግዚአብሔር ትቶኛል ለምን ትይኛለሽ

የመከራሽን ቀን ማነው ያሳለፈሽ

ለአንቺ የማላስብ ጨካኝ አይደለሁም

ዝም ብልሽ እንኳን ቢሆን አልረሳሽም