Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚኣብሔር ተዋጊ ነው — ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር

እግዚኣብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው (፬x)

የሚያስፈራኝ ከቶ ማነው (፰x)

እግዚኣብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው (፬x)

የሚያስደነግጠኝ ማነው (፰x)