Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል — ሰሜን ናዝሬት መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ልጆች ክፍል

በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ

ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ

ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ

እንዲሁም በምድር ትሁን

የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን

እናም የበደሉልን ይቅር እንደምንል