Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ወዶናል — አዲስ አበባ አማኑኤል ህብረት

እግዚአብሔር ወዶናል

በጽድቁ ጠርቶናል (፪x)

አፍቅሮናል (፰x)

አብ ላንድያ ልጁ ፈፅሞ ሳይራራ

አሳልፎ ሰጠው ልጁን ለመከራ

የፍቅሩ ብዛት ስፋቱ ርዝመቱ