Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ይባርክህ — ታምራት ሃይሌ

በአንድነት አስሮ በፍቅር ባርኮ

ይስብስብልህ ምርኮ በምርኮ

ብዛ ተባዛ የአባቴ መንጋ

ይሚነሳብህ ወገብ ይወጋ