Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እግዚአብሔርን ለሚወዱ

Egziabhieren Lemiwedu

2013 · ትራክ 1 · 4:28 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እግዚአብሔርን ለሚወዱት

እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ

ነገር ሁሉ ለበጐ

እንዲደረግ እናውቃለን (፪x) [1]

እግዚአብሔርን ለሚወዱት

እንዳሳቡም ለተጠሩ አሄ

ነገር ሁሉ ለበጐ ነው (፪x)

በዚጌውም አለጊዜው

ሊከብርብን የሚገባው እግዚአብሔር ነው

በዚጌውም አለጊዜው

ሊነግስብን የሚገባው ኢየሱሴ ነው

ለሁሉም ጊዜ አለው

ለሁሉም ነገር

ለሁሉም ቀን አለው

ለሁሉም (ለሁሉም ቀን አለው) (፪x)

እግዚአብሔርን ለሚወዱት

እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ

ነገር ሁሉ ለበጐ

እንዲደረግ እናውቃለን (፪x) [1]

ነገሬን ሁሉ በዚጌው ውብ አድርጐ ሰራ

ከተሰራልኝ ነገር ለእኔስ የእኔ ጌታ (፪x)

ለሁሉም ጊዜ አለው

ለሁሉም ነገር

ለሁሉም ቀን አለው

ለሁሉም (ለሁሉም ቀን አለው/ነገር) (፪x)

እግዚአብሔር ይክብር እንጂ በሕይወቴ

ሌላው ሌላው ይሆናል አለው ጊዜው

ጌታ ኢየሱስ ይንገሥ እንጂ በሕይወቴ

ሌላው ሌላው ይሆናል አለው ጊዜው

እግዚአብሔርን ለሚወዱት

እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ

ነገር ሁሉ ለበጐ

እንዲደረግ እናውቃለን (፪x) [1]

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ