Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔርን ጠብቄ — ታደሰ እሸቴ

ነገ በሕይወትህ ድንቅ አደርጋለሁ

ብቻ አንተ ተቀደስ እኔ ሰራለሁ

ብሎ ጌታ አሰበኝ ቃሉን አክብሮ

ምርኮዬን መልሷል ስሜን ቀይሮ