Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጄን አነሳሁ — ዮሴፍ ካሳ

የልቤን ማዋየው የውስጤን ሚስጥረኛዬ

ባዝንም ብከፋም ማይለየኝ መጽናኛዬ

ነፍሴ ትረካለች በአንደበቱ ቃል በምክሩ

የመኖሬ ትርጉም እርሱ ብቻ ነው ሚስጥሩ