Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እጁን ዘርግቶ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የሞትንስ ፍርድ ብዙ ጊዜ ሰምተናል

በሕይወት ለመኖር ዕለት ዕለት ሞተናል

የኢየሱስን ሞት ተሸክመን ዞረናል

በዚህ ሁሉ ግን በምህረቱ ኖረናል