Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እከተልሃለሁ — መስከረም ጌቱ

የመድኃኒቴ አምላክ ከፊቴ ሁን አንተ

እከተልሃለሁ አታውቅም ተሳስተህ

ከአንተ እየተማርኩ ሕይወቴ ይገራ

ጭምተኛ ልሁን እንድመስልህ ልትጋ

እከተልሃለሁ (ጌታ) እከተልሃለሁ (ኦ)

ከአንተ ትህትናን ብዙ ነው የምማረው