Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዕልልታ — አገኘሁ ይደግ

በግብፃውያን መንደር ጨለማው በርክቷል

በእኔ ቤት ብርሃኔ ኢየሱሴ በርቷል

የጠላቴን መንገድ ሁካታ ሞልቶታል

የእኔ ግን ድንኳኔ በዕልልታ ተሞልቷል