Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዕልልታ — ዳግማዊ ጥላሁን

ልቤም መልካም ነገር ይኅው አፈለቀ

ውስጤን አረስርሶ በዛ አጥለቀለቀ

መሬትን ፈንቅሎ ውኃ እንደሚወጣ

ከልቤ የደስታ ጩኅት ዕልልታ ካፌ ወጣ