Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እለምንሃለሁ — ሐምሌት በልጁን

አንተማ ፍቅር ነህ የማትለዋወጥ

መውደድህ ፍፁም ነው ብርቱ ማይናወጥ

የመስቀሉ ስራ ምስክር ነው

የፍቅር ልክህን ጥጉን ያሳየው

ቀረጽከኝ በመዳፍ ላትጥለኝ ዘላለም

ባንተ በኩል እኔ ስጋት የለኝም