Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እልፍ ቃል በኖረኝ — ካሳሁን ለማ

ኢየሱስ አለቴ ነህ ተደግፌሃለሁ

አንተ ሁሉን ቻይ ነህ በጥላህ አርፋለሁ

ከቶ አልጨነቅም ለነገዬ ብዬ

ሁሉን የምትሆን ስላለህ ጌታዬ

ሁሉን የምትሆን ስላለህ ጌታዬ (፪x)