ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር ለቤቱ ቀንቷል
ጠላትን ያዋርዳል አልዛቤልን ውሾች ይበሏታል
ነብያትን ይታደጋል አያይአሃ
ከእጆችዋም ያስመልጣል አልዛቤልን ውሾች ይበሏታል