Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እምቢ ብዬ — ረዳ አብርሃም

እምቢ ብዬ ሰይጣንን ከድቼው መጥቻለሁ

በኢየሱስ ጸንቼ ለመቆም መርጫለሁ

አልመኝም አንዳች አልፈልግም በሕይወቴ

ይበቃኛል የመስቀሉ ወዳጅ መድህኔን እዤ