Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እምቢ — ደረጀ ሙላቱ

ሊፈጸም ነው እንጂ

ስለእኔ የተጻፈው

ምንም አይነሳኝም

የእኔ ጌታ ቸር ነው

ለሁሉ ጊዜ አለው

ተብሎ ተጽፏል