Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አማኑኤል — ዊነርስ ቻፕል ኢንተርናሽናል ጐተራ ቤ/ክ

አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር

ድንግል ትጸንሳለች

ወንድ ልጅ ትወልዳለች

ስሙን አማኑኤል ይሉታል (፪x)

አማኑኤል (፪x) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር

እነሆ ትጸንሻለሽ