Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እምነት ከታጠቀ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

እምነት ከታጠቀ አምላኩን ከጠራ

አማኝ ድል አይሆንም በእሳት በመከራ

እምነት የሁሉም መሠረት (፪x)