Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እናከብርሃለን — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

እናከብርሃለን እናነግስሃለን

ውለታህ ብዙ ነው ኢየሱስ

ማዳንህም ለዘላለም

ሥራህ ድንቅ ነው ተዓምር

ይገባሃል ዛሬም ክበር (፪x)