Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እናመልክሃለን — አዜብ ኃይሉ

እናመልክሃለን እናከብርሃለን

እንቀድስሃለን እንወድስሃለን

አንተ እኮ ጌታ ነህ

አንተ እኮ ንጉሥ ነህ

አንተ እኮ ክቡር ነህ

አንተ እኮ ልዩ ነህ