Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እናመሰግንሃለን — አይዳ አብርሃም

ልዑል ሆይ አምልኮን ይዤ መጣሁ በፊትህ

ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ

ልዑል ሆይ ምሥጋናን ይዤ መጣሁ በፊትህ

ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ

ምሕረት ቸርነትህ አቁሞኛልና

እኔም አፈሳለሁ ከነፍሴ ምሥጋና