Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እናያለን — ቴዎድሮስ ታደሰ

እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ይሳነዋል

እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ያቅተዋል

የፈረሰው ቅጥር ታድሶ

እምባችን ከዓይናችን ታብሶ (፪x)

እናያለን እናያለን እናያለን

በነቢያቱ አፍ የተነገረው