Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንባዬን አይተህ ጌታ — ተስፋዬ ጋቢሶ

አንድን ነገር ሽቼ ደጅ ጠናለሁኝ

ፈቃድህ ከሆነ በዓይንህ ተመልከተኝ

ያቺን ብሩክ እጅህን ዘርጋብኝ