Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዳንተ ማን ነው — ታደሰ መኩሪያ

፣ኧረ እንዳንተ ማነው ? (፬x)

በጨለማ ብርሃን ነህ

በሃዘንም ደስታ ነህ

ለታመመው መድሃኒት ነህ