Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዳንተ መሀሪ — ሐምሌት በልጁን

ከእልፍኟ ማልዳ ፀሀይ ስትወጣ

ታበስር የለ ወይ ሌላ ቀን እንደመጣ

የእግዚያብሔር ምህረት የተገለጠባት

ለሀጥዕ ለፃድቁ አድሎ በሌለበት

ትእግስቱን ትሰብካለች የርህራሄውን ስፋት

ትላለች ይኼው ሌላ ቀን እግዚአብሔር ያወጣት