Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዳንተ ያለ — ሶፍያ ሽባባ

ጌታ ሆይ በጐነትህንና ቸርነትህን መልካምነትህንና ፍቅርህን አይቼ

እንዳንተ ያለ ማንም እንደሌለ ተረድቼ ልከተልህ ወሰንኩ