Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዳንተ ያለ የለም — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ስለሰራኸው ስራ ስላደረከው ነገር

ስለሰራኸው መዳን ስላደረከው ተዓምር

ምን እንከፍልሃለን ተመስገን (፬x)

እንዳንተ ያለ የለም (፪x)

እንዳንተ ያለ የለም እላለሁ (፪x)

እንዳንተ ያለ የለም (፪x)

እንዳንተ ያለ የለም እላለሁ (፪x)