Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዳንተ የለም — ዳግማዊ ጥላሁን

የአማልክት አምላክ ነህ የነገስታት ንጉስ

የሚመስልህ የሌለህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ

አመልክሃለሁ/4X/

መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክህ ነው

አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው

ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል