Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ አምላክነትህ ልፍራህ — ነጻነት አሰፋ

እስቲ እንደ አምላክንትህ እኔ ልፍራህ

እስቲ እንደ አባትህ ላክብርህ

እስቲ እንደ ንጉሥነትህ ልገዛልህ

እስቲ እንደ አዳኝነትህ ልውደድህ

እንደ አምልካንትህ እኔ ልፍራህ ላምልክህ

እርሱን ብቻ ይሁን የምጠራው ቅዱስ ስምህ