Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው — አዜብ ኃይሉ

ኦሆሆ አምላኬም ቢናገር ቢል እንደኔ ማን ነው

እውነተኛነቱን እራሱን ቢያውቀው ነው

የሚያመልኩት ሁሉ ቢሉ እንደ እርሱ ማን ነው

መልካም አገዛዙን ፅድቁን ቀምሰውት ነው

እኔ እላለሁ (፫x)

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው

እንደ አምላኬ ያለ ማን ነው

ማን ነው (፫x)