Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ እግዚአብሔር ያለ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ባወራው አያልቅም ቸርነቱ

ፍቅሩ ርህራሄው ምህረቱ (፫x)

አላያችሁም ዎይ ሁሉን ቻይነቱን

ፍቅሩን ምህረቱን ደግሞም ደግነቱን

አልሰማችሁም ዎይ እግዚአብሔርነቱን

ሰለቸርነቱ ሰለምህረቱ