ቁጥር 1 · Verse 1
እንደ እርሱ ያለ አላገኘሁም
ብወጣ ብወርድ ከቶ አላየሁም
የሚደግፍ የሚረዳ የሚያቆም የእኔ ጌታ
ማንን ጥሎ እርሱ ያውቃል
ለሚጠሩት ፈጥኖ ይደርሳል