Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ ሌባ — ደረጀ ከበደ

እንደ ሌባ እንደ ወንጀለኛ

ንጹህ አምላክ ሆነልን ስለእኛ

በጨለማ በድቅድቁ ሳለን

በእግዚአብሔር ኢየሱስን አገኘን (፪x)